woreda-03

Spread the love

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ አስተዳደረ በክ/ከተማው ስር ከሚገኙ 12ወረዳዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን በወርዳ ደርጃ የተቋቋመው 2000 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል ።
በየካ ክ/ከተማ ወርዳ 03 አስተዳደር ውስጥ የመንግስት መስሪያቤቶች ተዎቅረው አገልግሎት በመስጠት ላይ በ24ቱም የመንግስት ሴክተር መስርያቤቶች ተዋቅረው እነዚህ መስርያቤቶች 341የመንግስት ሰራተኞች በሰው ሀይል አስተዳደር ተቀጥረው በየዘርፉ እየሰሩና ህብረተሰቡን ሰፊ አገልግሎት እንዲሰጡ በማድረግ ህብረተሰቡን ለማርካት እየሰራ ይገኛል።